የላቲን አልፋቤት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
A | B | C | D | E | F | |
G | H | I | J | K | L | M |
N | O | P | Q | R | S | T |
U | V | W | X | Y | Z | |
ተጨማሪ ምልክቶች፦ | ||||||
Þ... |
L / l በላቲን አልፋቤት አሥራ ሁለተኛው ፊደል ነው።
ግብፅኛ ዐወት |
ቅድመ ሴማዊ ላሜድ |
የፊንቄ ጽሕፈት ላሜድ |
የግሪክ ጽሕፈት ላምብዳ |
ኤትሩስካዊ L |
ላቲን L | ||
---|---|---|---|---|---|---|---|
|
የ«L» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ላሜድ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ላምብዳ" (Λ λ) ደረሰ።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ለ» («ላዊ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ላሜድ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'L' ዘመድ ሊባል ይችላል።